18 ወጣቶች /የዩኒቨርስቲና ኮሌጅ ተማሪዎች በጭነት መኪና ተጭነው ለበዓል ወደ በለሳ ሲጓዙ በኩንታል ታፍነው ሙተዋል

ሰቆቃው መቸ ያብቃ ? ቦታው ድረስ ሂጀ ባይኔ እያየሁት ነው።  18 ወጣቶች በብዛት የዩኒቨርስቲና ኮሌጅ ተማሪዎች በጭነት መኪና ተጭነው ወደ በለሳ ለበዓል ሲጓዙ በዚህ መልኩ በኩንታል ታፍነው ሙተዋል ዱቄት ጋር ነበር የጫናቸው እና ሲገለበጥ ሁሉንም አፍኖ ፈጃቸው ሁለቱ ጣረሞት ላይ ናቸው። 20 ወጣት ባንዴ አለቀ ትራፊክ ስራው ምን ይሆን ??? ሰው እንደዛ ሲጫን እያዩ ? በለሳ መቸ ይሆን ይሄ ሁሉ የሚያበቃው ? በሰላም እረፉ ባቋራጭ የተቀጫችሁ ተማሪዎች

ይታገሱ ሙሉጌታ -Face book eye witness

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.